Kolfe Keranio
Labor & Skills Office
የስራና ክህሎት ጽ/ቤት - ለዘላቂ ስራ እድል
300+
ባለሙያዎች37000+
ስራ ፈላጊዎች11
ወረዳዎች2
ኮሌጅራዕይ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2022 ዓ.ም ብቁና ተወዳዳሪ የሰው ኃይል በማፍራት ምቹ የስራ ሁኔታ የተረጋገጠበት ዘላቂ የስራ እድል ተፈጥሮ ማየት፡፡
ተልዕኮ
ክህሎት መር የውጤት ተኮር የስልጠና ስርዓት በመዘርጋት ብቁ ተወዳዳሪና ሥራ ፈጣሪ የሰው ኃይል በማፍራት፣ ለኢንተርፕራይዞች ድጋፍ በማድረግ ማልማት እንዲሁም ውጤታማ የሆነ የሥራ ስምሪት አገልግሎት በመስጠት ዘላቂ የስራ እድል እንዲፈጠር ማድረግ።
እሴቶች
የስራ ባሕል
ሙያዊ ልህቀት
ጥራትና ተደራሽነት
አዳዲስ ፈጠራ
ለለውጥ ዝግጁ
አካታችነት
አገልጋይነት
ታማኝነት